Sela victor doors

Sela victor doors Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sela victor doors, Car wash, Dubai.

 # Best Car Wash Service At Customer Doorsteps💧🚗   - Exterior Pressure Wash And Interior Cleaning    - Interior Detailin...
25/09/2024

# Best Car Wash Service At Customer Doorsteps💧🚗
- Exterior Pressure Wash And Interior Cleaning
- Interior Detailing
- Exterior Detailing And Polishing
- Engine Detailing

📣HIGH QUALITY SECURITY   AND FIVE STAR   ለሆቴል፣ለሪዞርት፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች ☎️ 092688336...
04/01/2023

📣HIGH QUALITY SECURITY AND FIVE STAR

ለሆቴል፣ለሪዞርት፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች

☎️ 0926883369
0913985225
Telegram channel: https://t.me/+TjloUOLD3TVMb1e5

#🚪🏢🚪🏢🚪🏢🚪🏢🚪

👉👉ስለእነዚህ የsaftey በሮች እና ሊፍቶች ሠምተዋል?

🔑ጥንቃቄና ጥንካሬን ከውበት ጋር አጣምረው የያዙትን በሮቻችንን ለእርሶ እና ለጎረቤትዎ እንሆ ስንል በደስታ ነው።

👉ባለሁለት ተከፋች ፍሬንች ዶር

👉እጅግ ዘመናዊ

👉የሌባ ፀር

👉ባለ አስራ ሁለት ተወርዋሪ

👉በብዙ ቀለም እና ምርጫ

👉ከነፃ ደውል እና ከውስጥ ወደ ውጪ ማያ ጋር

👉ከ 5 በር በላይ ለሚገዙ ደንበኞች እጅግ አጓጊ DISCOUNT

ለበለጠ መረጃ በ #0926883369 ይደውሉ

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪ሙቀትን ከ 200-250°c ለ2 ሠዓታት መቋቋም የሚችሉ ቅዝቃዜ በቀላሉ የማያጠቃቸው። መታጠብ ወይም መወልወል በቀላሉ የሚችሉ።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው.

🚪ለ ደህንነትወ ሲባል የቁልፍ ፣ የካርድ፣የጣት አሻራ እዲሁም ፓስወርድ የተካተተላቸው።

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 30 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::

🚫ማሳሠቢያ ገበያ ላይ ባሉ ተመሳሳይ ምርቶች እዳይሸወዱ ጥንቃቄ ያድርጉ።

Glarie Lift Elevator
5 STAR Glare GERMANY Elevator
LUXURY Modern high quality
Made in Germany

EUROPE STANDARD
Brand Name :- Glarie Elevator
For buildings having machine room structure
And buildings having machine room less structure
ከ Germany imported የሚሆኑ Lifts ( Elevator )
Automatic rescues Device ( ARD ) ያላቸው።
2022 technology የደረሰባቸው የፈጠራ ውጤቶች ያካተተ Adopter ( 2 phase and 3 phase adaptor ) ያላቸው።
For more information ☎️ 0913985225
0926883369
Telegram channel; https://t.me/+TjloUOLD3TVMb1e5

25/12/2022
⭕️    🚫  ወድ ደንበኞቻችን ድርጅታችን L AND H Bulilding Materials Plc ( Victor Door & Five Star Elevator ) መጨውን የገናን በዓል በማስመልከት ታላ...
25/12/2022

⭕️ 🚫
ወድ ደንበኞቻችን ድርጅታችን L AND H Bulilding Materials Plc ( Victor Door & Five Star Elevator ) መጨውን የገናን በዓል በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅቶላችዋል ለደንበኞቻችን ከ3% እስክ 15% ድረስ እየሰጠን እንገኛለን!!

0926883369
0913985225
📣victor door
ጥራት ያላቸዉ በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ
1. ብዙ ዲዛይን እና የቀለም ምርጫ ያለው

2. ውጫዊ ሰው ማሳያ ቀዳዳ እና ደውል ያለው

3. ከውጪ የሚመጣውን ድምፅ በተወሰነ መልኩ መቀነስ የሚችል ሲስተም
ያለው::

4. የራሱ ፍሬም (ሞስትራ ያለው)

5. አስር እና ከዚያ በላይ መቆለፊያ ያለው

6. የመነቃነቅ ወይም የመውለቅ ባህሪ የሌለው

7. ቅናሽ ከ እንጨት እና ኢንፓርት የሚደረጉ በሮች አንፃር

contact 0926883369 telegram

Address

Dubai
DEIRA

Telephone

+971563739360

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sela victor doors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sela victor doors:

Share

Category